መዝሙር 51:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ልብህ ኀጢአትን ያስባል፤ እንደ ተሳለ ምላጭ ሽንገላን አደረግህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በደሌን ፈጽሞ ዕጠብልኝ፤ ከኀጢአቴም አንጻኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወደ ቤርሳቤህ ከገባ በኋላ ነቢዩ ናታን ወደ እርሱ በመጣ ጊዜ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በደሌን ሁሉ አጥበህ አስወግድልኝ፤ ከኃጢአቴም አንጻኝ። 参见章节 |