መዝሙር 50:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር መሥዋዕት የዋህ መንፈስ ነው፥ የተዋረደውንና የዋሁን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ተግሣጼን ትጠላለህና፤ ቃሌንም ወደ ኋላህ ትጥላለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሎቼንም ወደ ኋላህ ጣልህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ስሕተትህን መታረም ትጠላለህ፤ ቃሎቼንም ትንቃለህ። 参见章节 |