መዝሙር 49:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከቤትህ ፍሪዳን፥ ከመንጋህም ጊደርን አልወስድም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በዚህም ዘላለም ይኖራል፣ መበስበስንም አያይም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የነፍሳቸው ዋጋ ክቡር ነው፥ መቼውንም በቂ አይሆንም፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እንዳይሞትና ወደ መቃብር እንዳይወርድ፥ ለዘለዓለም እንዲኖር ለማድረግ የቱንም ያኽል ቢከፈል በቂ አይሆንም። 参见章节 |