መዝሙር 49:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሕዝቤ፥ ስማኝ ልንገርህ፤ እስራኤልም እመሰክርብሃለሁ፤ አምላክስ እኔ አምላክህ ነኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሌላውን ሕይወት መቤዠት የሚችል ሰው፣ ወይም ለእግዚአብሔር ወጆ የሚከፍልለት ማንም የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በኃይላቸው የሚታመኑ፥ በሀብታቸውም ብዛት የሚመኩ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሰው ራሱን መቤዠትም ሆነ ለሕይወቱ ቤዛ የሚሆነውን ዋጋ ለእግዚአብሔር መክፈል አይችልም። 参见章节 |