መዝሙር 49:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በላይ ያለውን ሰማይን ምድርንም በሕዝቡ ለመፍረድ ይጠራል፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ፤ እንቆቅልሼንም በበገና እፈታለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም አስተንትኖ ማስተዋልን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሐሳቤን ወደ ምሳሌዎች አዘነብላለሁ፤ የምሳሌዎችንም ትርጒም በገና በመደርደር እገልጣለሁ። 参见章节 |