መዝሙር 49:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ተቀምጠህ ወንድምህን ታማዋለህ፥ ለእናትህም ልጅ ዕንቅፋትን አኖርህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሰው በሀብቱ እንደ ተከበረ አይዘልቅም፤ ታይተው የሚጠፉ እንስሳትን ይመስላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሆኖም ወደ አባቶቹ ትውልድ ይወርዳል፥ ለዘለዓለም ብርሃንን ወደ ማያዩበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ያለ ማስተዋል ሀብት ያካበተ ሰው እንደ እንስሳ መሞቱ አይቀርም። 参见章节 |