መዝሙር 49:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አፍህ ክፋትን አበዛች፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተባት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ብርሃን ከቶ ወደማያዩት፣ ወደ አባቶች ማኅበር ይቀላቀላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በሕይወቱ ሳለ ነፍሱን ባርኮአልና ለሰውነቱ መልካም በማድረጉ ይወደሳልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በሞት ተለይቶ ዳግመኛ ብርሃንን ወደማያይበት ወደ ቀድሞ አባቶቹ ይሄዳል። 参见章节 |