መዝሙር 49:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ኀጢአተኛውን ግን እግዚአብሔር አለው፦ “ለምን አንተ ሕጌን ትናገራለህ? ኪዳኔንም በአፍህ ለምን ትወስዳለህ? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሰው ባለጠጋ ሲሆን፣ የቤቱም ክብር ሲበዛለት አትፍራ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን እግዚአብሔር ይቀበለኛልና ነፍሴን ከሲኦል እጅ ይቤዣታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሰው ሀብታም ሲሆን፥ የቤቱም ብልጽግና እየበዛ ሲሄድ አትፍራው፤ 参见章节 |