መዝሙር 49:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ብራብም አልለምንህም፥ ዓለም ሁሉ በመላው የእኔ ነውና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሰው በሀብቱ እንደ ተከበረ አይዘልቅም፤ ታይተው የሚጠፉ እንስሳትን ይመስላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ብዙ መሬት በስማችው ቢያስጠሩም እንኳን፥ መቃብራቸው የዘለዓለም ቤታቸው፥ ለልጅ ልጅ የሚሆን ማደሪያቸውም ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሰው ምንም ሀብታም ቢሆን ዘለቄታ የለውም፤ እንደ እንስሶች ይሞታል። 参见章节 |