መዝሙር 48:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከክፉ ቀን ለምን እፈራለሁ? ኀጢአት ተረከዜን ከበበኝ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አይተውም ተደነቁ፤ ደንግጠውም ፈረጠጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነሆ፥ ነገሥታት ተከማችተው በአንድነት መጥተዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ነገር ግን ባዩአት ጊዜ ደነገጡ፤ ፈርተውም ሸሹ። 参见章节 |