መዝሙር 48:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በጆሮዬ ምሳሌ አደምጣለሁ፥ በበገናም ነገሬን እገልጣለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ ነገሥታት ተባብረው መጡ፤ አንድ ላይ ሆነውም ገሠገሡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እግዚአብሔር በአዳራሾችዋ መጠጊያ ሆኖ ይታወቃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከተማይቱን ለማጥቃት ነገሥታት ኀይላቸውን አሰባሰቡ። 参见章节 |