መዝሙር 47:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አምላክ ሆይ፥ በአሕዛብ መካከል ይቅርታህን ተቀበልን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከአብርሃም አምላክ ሕዝብ ጋራ፣ የሕዝቦች መኳንንት ተሰበሰቡ፤ የምድር ነገሥታት የእግዚአብሔር ናቸውና፤ እርሱም እጅግ ከፍ ከፍ ያለ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ ነገሠ፥ እግዚአብሔር በተቀደሰው ዙፋኑ ላይ ይቀመጣል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የመንግሥታት መሪዎች ከአብርሃም አምላክ ሕዝብ ጋር ይሰበሰባሉ፤ የምድር ገዢዎች ሁሉ የእግዚአብሔር ናቸውና፤ እርሱ ከሁሉም በላይ ከፍ ያለ ነው። 参见章节 |