መዝሙር 44:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ለሐሴቦን ንጉሥ ሴት ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው፤ በወርቀ ዘቦ ልብስ የተጐናጸፈችና የተሸፋፈነች ናት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለጎረቤቶቻችን ስድብ፣ በዙሪያችን ላሉትም መሣቂያና መዘበቻ አደረግኸን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሕዝብህን ያለ ዋጋ ሰጠህ፥ በመለወጣቸውም ትርፍ የለም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በጐረቤቶቻችን የምንነቀፍ አደረግኸን፤ በዙሪያችን ላሉትም መዘባበቻና መሳለቂያ አደረግኸን። 参见章节 |