መዝሙር 41:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እግዚአብሔር በቀን ይቅርታውን ያዝዛል፥ በሌሊትም እርሱን ይናገራል፤ ከእኔ ዘንድ የሕይወቴ ብፅዐት ለእግዚአብሔር ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “ምናምንቴ ነገር ይዞታል፤ ከእንግዲህም ከተኛበት አይነሣም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በላዬ በመተባበር ጠላቶቼ ሁሉ ያንሾካሽካሉ፥ በእኔ ላይም ክፋትን ያስባሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ጽኑ ደዌ አድሮበት ለመሞት ተቃርቦአል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ከተኛበት አልጋ አይነሣም” ይላሉ። 参见章节 |