መዝሙር 41:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነፍሴ በእኔ ውስጥ ታወከች፤ ስለዚህ አቤቱ በዮርዳኖስ ምድር፥ በአርሞንኤምም በታናሹ ተራራ አስብሃለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሊጠይቀኝ የሚመጣ ቢኖር፣ በልቡ ስድብ እያጠራቀመ፣ ከዐንገት በላይ ይናገራል፤ ወጥቶም ወሬ ይነዛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጠላቶቼም በላዬ ክፋትን ይናገራሉ፦ መቼ ይሞታል ስሙስ መቼ ይሻራል? ይላሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እኔን ለመጐብኘት የሚመጡት ከልባቸው አይደለም፤ በእኔ ላይ መጥፎ ወሬ ይሰበስባሉ፤ በየቦታውም እየዞሩ ስሜን ያጠፋሉ። 参见章节 |