መዝሙር 41:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዘወትር፥ “አምላክህ ወዴት ነው?” ይሉኛልና እንባዬ በቀንና በሌሊት ምግብ ሆነኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ታምሞ ባለበት ዐልጋ ላይ እግዚአብሔር ይንከባከበዋል፤ በበሽታውም ጊዜ መኝታውን ያነጥፍለታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጌታ ይጠብቀዋል፥ ሕያውም ያደርገዋል፥ በምድር ላይም ብፁዕ ያደርጋቸዋል፥ ለጠላቶቹም አሳልፈህ አትሰጠውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ታመውም በተኙበት አልጋ ላይ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል፤ ጤንነታቸውንም ይመልስላቸዋል። 参见章节 |