መዝሙር 40:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አንተ ግን አቤቱ፥ ይቅር በለኝ፥ እመልስላቸውም ዘንድ አስነሣኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ጽድቅህን በልቤ አልሸሸግሁም፤ ታማኝነትህንና ማዳንህን እናገራለሁ፤ ምሕረትህንና እውነትህን፣ ከታላቅ ጉባኤ አልደበቅሁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በታላቅ ጉባኤ ጽድቅን አበሠርሁ፥ እነሆ፥ ከንፈሮቼን አላግድም፥ አቤቱ፥ አንተ ታውቃለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ደግነትህን በልቤ ውስጥ አልደብቅም፤ ስለ ታማኝነትህና ስለ አዳኝነትህ ተናግሬአለሁ፤ ከትልቁ ጉባኤ ዘለዓለማዊ ፍቅርህንና እውነተኛነትህን አልሰውርም። 参见章节 |