መዝሙር 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “በጎውን ማን ያሳየናል?” የሚሉ ብዙዎች ናቸው። አቤቱ፥ የፊትህ ብርሃን በላያችን ታወቀ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ብዙዎች፣ “አንዳች በጎ ነገር ማን ያሳየናል?” ይላሉ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ የፊትህ ብርሃን በላያችን ይብራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የጽድቅን መሥዋዕት ሠዉ፥ በጌታም ታመኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “መልካሙን ነገር ማን ያሳየናል?” የሚሉ ብዙዎች ናቸው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ሆይ! የፊትህ ብርሃን በእኛ ላይ ይብራ! 参见章节 |