መዝሙር 39:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ቅንነትህን በልቤ ውስጥ አልሰወርሁም፥ ማዳንህንም ተናገርሁ፤ ይቅርታህንና ምሕረትህን ከታላቅ ጉባኤ አልሰወርሁም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ክንድህን አንሣልኝ፤ ከእጅህ ምት የተነሣ ደክሜአለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አንተ ሠርተኸኛልና ዝም አልሁ አፌንም አልከፈትሁም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከጽኑ አመታትህ የተነሣ በጣም ስለ ተዳከምኩ መቅሠፍትህን ከእኔ አርቅ። 参见章节 |