መዝሙር 38:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን? ትዕግሥቴም ከአንተ ዘንድ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ወገቤ እንደ እሳት ነድዷል፤ ሰውነቴም ጤና የለውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እጅግ ጐሰቈልሁ ተዋረድሁም፥ ሁልጊዜም በትካዜ እመላለሳለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ትኲሳት ወገቤን እያቃጠለው ነው፤ ሁለመናዬም ጤና አጣ። 参见章节 |