መዝሙር 37:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጠላቶቼ ሕያዋን ናቸው፥ ይበረቱብኛልም፥ በዐመፃም የሚጠሉኝ በዙ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በክፉ ጊዜ ዐንገት አይደፉም፤ በራብ ዘመንም ይጠግባሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በክፉ ዘመንም አያፍሩም፥ በራብ ዘመንም ይጠግባሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ክፉ ቀን ሲመጣ ችግር አይደርስባቸውም፤ በራብ ዘመንም በቂ ምግብ በማግኘት ይጠግባሉ። 参见章节 |