መዝሙር 37:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና፤ አቤቱ አምላኬ፥ አንተ ስማኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሰይፋቸው የገዛ ልባቸውን ይወጋል፤ ቀስታቸውም ይሰበራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ፥ ቀስታቸውም ይሰበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ነገር ግን ሰይፋቸው የራሳቸውን ልብ ይወጋል፤ ቀስታቸውም ይሰበራል። 参见章节 |