መዝሙር 36:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በመኝታው ላይ ክፋትን ያውጠነጥናል፤ ራሱን በጎ ባልሆነ መንገድ ይመራል፤ ክፋትንም አያርቅም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የአፉ ቃል ግፍና ሽንገላ ነው፥ ማስተዋልን በጎ ማድረግንም ተወ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በመኝታውም ላይ ሳለ ተንኰልን ያቅዳል፤ ራሱን ወደ ክፉ መንገድ ይመራል። ክፉውን ነገር አያስወግድም። 参见章节 |