መዝሙር 36:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ያሳድርሃል፥ በሀብትዋም ያሰማርሃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከአንደበቱ የሚወጣው የክፋትና የተንኰል ቃል ነው፤ ማስተዋልንና በጎ ማድረግን ትቷል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እራሱን ሸንግሎአልና፥ ኃጢአቱን መቀበልና መጥላት ይሳነዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ንግግሩ ተንኰልንና ሐሰትን የተሞላ ነው፤ መልካም ሥነ ምግባርን ሁሉ መረዳት አቃተው። 参见章节 |