መዝሙር 35:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አቤቱ፥ ምሕረትህ በሰማይ ነው፥ እውነትህም እስከ ደመናት ትደርሳለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በነፋስ ፊት እንዳለ እብቅ ይሁኑ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ያሳድዳቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የጌታም መልአክ ያስጨንቃቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 የእግዚአብሔር መልአክ ሲያሳድዳቸው፤ በነፋስ እንደሚበተን ገለባ ይሁኑ! 参见章节 |