መዝሙር 35:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የትዕቢት እግር አይምጣብኝ፥ የኀጢአተኛ እጅም አያውከኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጨካኝ ምስክሮች ተነሡ፤ ስለማላውቀውም ነገር ጠየቁኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሐሰት ምስክሮች ተነሡብኝ፥ የማላውቀውንም በእኔ ላይ ተናገሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ክፉ ሰዎች ባልሠራሁት ወንጀል ከሰሱኝ፤ በማላውቀውም ነገር በሐሰት መሰከሩብኝ። 参见章节 |