መዝሙር 33:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በዚህም ነፍሳቸውን ከሞት ያድናል፤ በራብ ዘመንም በሕይወት ያኖራቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ነፍሳቸውን ከሞት ያድን ዘንድ፥ በራብም ጊዜ በሕይወት ይጠብቃቸው ዘንድ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ይህም የሚሆነው ከሞት ሊያድናቸውና ከራብም ሊጠብቃቸው ነው። 参见章节 |