መዝሙር 33:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከክፉ ሽሽ፥ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን ሻት፥ ተከተላትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከማደሪያው ቦታ ሆኖ፣ በምድር ወደሚኖሩት ሁሉ ይመለከታል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከማደሪያው ቦታ ሆኖ በምድር ወደሚኖሩ ሁሉ ተመለከተ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በዙፋኑ ላይ ሆኖ በምድር ላይ ያሉትን ሁሉ ያያል። 参见章节 |