መዝሙር 32:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የባሕሩን ውኃ እንደ ረዋት የሚሰበስበው፥ በቀላዮችም መዝገቦች የሚያኖረው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤ ከመከራ ትጠብቀኛለህ፤ በድል ዝማሬም ትከብበኛለህ። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አንተ ለእኔ መሸሸጊያዬ ነህ፥ ከጭንቅ ትጠብቀኛለህ፥ ከከበቡኝ ታድነኝ ዘንድ ደስታዬ ነህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤ ከመከራ ትጠብቀኛለህ፤ ስላዳንከኝ በከፍተኛ ድምፅ በደስታ እዘምራለሁ። 参见章节 |