መዝሙር 30:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በትድግናህ ደስ ይለኛል፤ ሐሴትም አደርጋለሁ። መከራዬን አይተሃልና፥ ነፍሴንም ከጭንቀት አድነሃታልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ሆይ፤ በአንተ ሞገስ፣ ተራሮቼ ጸኑ፣ ፊትህን በሰወርህ ጊዜ ግን፣ ውስጤ ታወከ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኔም በደስታዬ፦ ለዘለዓለም አልታወክም አልሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር ሆይ! ሞገስን በሰጠኸኝ ጊዜ እንደማይነቃንቅ ተራራ አበረታኸኝ፤ ፊትህን በሰወርክ ጊዜ ግን ተስፋ ቈረጥኩ። 参见章节 |