መዝሙር 30:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በጠላቶቼ ሁሉ ዘንድ ተሰደብሁ፥ ይልቁንም በጎረቤቶቼ ዘንድ፥ ለዘመዶቼም አስፈሪ ሆንሁ፤ በሜዳ ያዩኝም ከእኔ ሸሹ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ዋይታዬን ወደ ሽብሸባ ለወጥህልኝ፤ ማቄን አውልቀህ ፍሥሓን አለበስኸኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጌታ ሰማ ማረኝም፥ ጌታ ረዳቴ ሆነኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አንተ ሐዘኔን ወደ ደስታ ለወጥክልኝ፤ ትካዜዬን ከእኔ አስወገድክልኝ፤ የማቅ ልብሴን አውልቀህ ደስታን አለበስከኝ። 参见章节 |