መዝሙር 30:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሕይወቴ በመከራ አልቋልና፥ ዘመኔም በጩኸት፤ ኀይሌ በችግር ደከመ፥ አጥንቶቼም ሁሉ ተነዋወጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እግዚአብሔር ሆይ፤ ስማ፤ ማረኝም፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ረዳት ሁነኝ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወደ ጉድጓድ ብወርድ ከደሜ ምን ጥቅም ይገኛል? አፈር ያመሰግንሃልን? እውነትህንም ይናገራልን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እግዚአብሔር ሆይ! ስማኝ፤ ማረኝም፤ እግዚአብሔር ሆይ! እርዳኝ። 参见章节 |