መዝሙር 26:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አቤቱ መንገድህን አስተምረኝ፥ ስለ ጠላቶቼም በቀና መንገድ ምራኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እኔ ግን በተአማኒ ሕይወት እጓዛለሁ፤ አድነኝ፤ ምሕረትንም አድርግልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እኔ ግን በቅንነት ሄጃለሁ፥ አድነኝ ማረኝም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እኔ በበኩሌ ነቀፋ የሌለበት ሕይወት እኖራለሁ፤ ምሕረትን አድርግልኝ፤ አድነኝም! 参见章节 |