መዝሙር 24:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አቤቱ፥ ቸርነትህን ዐስብ፥ ምሕረትህ ለዘለዓለም ነውና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እርሱን የሚፈልግ ትውልድ እንዲህ ነው፤ የያዕቆብ አምላክ ሆይ፤ ፊትህን የሚፈልግ እንዲህ ያለ ነው። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ወደ እግዚአብሔር የሚቀርቡና የያዕቆብን አምላክ ፊት የሚሹ እንደዚህ ያሉት ሰዎች ናቸው። 参见章节 |