መዝሙር 21:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አምላኬ፥ በቀን ወደ አንተ እጮኻለሁ፥ አልሰማኸኝም። በሌሊትም በፊትህ አላሰብከኝም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የልቡን መሻት ሰጠኸው፤ የከንፈሮቹንም ልመና አልከለከልኸውም። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል፥ በማዳንህም እንዴት አብዝቶ ሐሤትን ያደርጋል! 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የልቡን ምኞት ሰጥተኸዋል፤ የለመነህንም አልከለከልከውም። 参见章节 |