መዝሙር 21:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ልጨነቅ ቀርቤአለሁና፥ የሚረዳኝም የለምና ከእኔ አትራቅ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ክፋት ቢያስቡብህ፣ ተንኰል ቢወጥኑብህም አይሳካላቸውም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ፍሬአቸውን ከምድር ዘራቸውንም ከሰው ልጆች ታጠፋለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በአንተ ላይ ክፉ ነገር ለማድረግ ቢያቅዱና ቢያድሙም ምንም አይሳካላቸውም። 参见章节 |