መዝሙር 20:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በበጎ በረከት ደርሰህለታልና፤ ከክቡር ዕንቍ የሆነ ዘውድንም በራሱ ላይ አኖርህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ይቀበልልህ። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ይደግፍህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 መባህን ሁሉ ይቀበልልህ፤ በመሥዋዕትህም ደስ ይበለው። 参见章节 |