መዝሙር 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ለእግዚአብሔር በፍርሀት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔርን በፍርሀት አገልግሉት፤ ለርሱ በመንቀጥቀጥ ደስ ያሰኛችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ለጌታ በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔርን በፍርሃት አገልግሉት፤ በመንቀጥቀጥም ተገዙለት። 参见章节 |