መዝሙር 19:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በመከራህ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስምም ይቁምልህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፤ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያውጃሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፤ የሰማይ ጠፈርም፥ የእጁን ሥራ ያውጃል። 参见章节 |