መዝሙር 18:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ቃላቸው ያልተሰማበት ነገር የለም፥ መናገርም የለም፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፤ ከጠላቶቼም እድናለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጌታ ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ዓለቴ፥ ጋሻዬ፥ የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፤ እርሱም ከጠላቶቼ ያድነኛል። 参见章节 |