መዝሙር 18:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ባሪያህ ደግሞ ይጠብቀዋል፤ በመጠበቁም ብዙ ዋጋ ይቀበላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጨለማን መሰወሪያው፣ በዙሪያውም አጐበሩ አደረገው፤ በዝናብ ዐዘል ጥቍር ደመናም ተሸፈነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በኪሩቤልም ሠረገላ ላይ ተቀምጦ በረረ፥ በነፋስም ክንፍ አንዣበበ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሁለንተናውን በጨለማ ሸፈነ፤ በውሃ የተሞላ ጥቅጥቅ ያለ ደመና ከቦታል። 参见章节 |