መዝሙር 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሰማዮችን ዝቅ ዝቅ አደረገ፥ ወረደም፥ ጭጋግ ከእግሩ በታች ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከሚያስጨንቁኝ ከክፉዎች፣ ከሚከብቡኝ አደገኛ ባላንጣዎቼ ጋርደኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከሚያስጨንቁኝ ከኃጢአተኞች፥ ነፍሴንም ከሚከብቡአት ከጠላቶቼ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከበባ አድርገው ከሚያጠፉኝ ጨካኝ ጠላቶቼ ጠብቀኝ። 参见章节 |