መዝሙር 17:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አረማመዴ በመንገድህ ጸንቷል እግሮቼም አልተንሸራተቱም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እግሮች እንዳይናወጡ አረማመዴን በመንገድህ አጽና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ዘወትር በመንገድህ ተራመድኩ፤ ከመንገድህም ወጥቼ አልባዘንኩም። 参见章节 |