መዝሙር 16:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አንጀታቸውን ቋጠሩ፥ አፋቸውም ትዕቢትን ተናገረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በሲኦል አትተወኝምና፤ በአንተ የታመነውም መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ነፍሴን በሲኦል አትተዋትም፤ ታማኝህንም መበስበስ እንዲደርስበት አታደርግም። 参见章节 |