መዝሙር 150:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ ጌታን ያወድስ። ሃሌ ሉያ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሕያዋን ፍጥረቶች ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት! እግዚአብሔር ይመስገን! 参见章节 |