መዝሙር 150:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በከሃሊነቱ አመስግኑት፤ እንደ ታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ስለ ብርቱ ሥራው አመስግኑት፤ እጅግ ታላቅ ነውና አመስግኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ስለ ታላላቅ ሥራዎቹ አወድሱት፥ እንደ ታላቅነቱ ብዛት አወድሱት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስላደረገው ድንቅ ሥራ አመስግኑት፤ ወደር ስለማይገኝለት ታላቅነቱ አመስግኑት። 参见章节 |