መዝሙር 149:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስሙን በደስታ ያመሰግናሉ፥ በከበሮና በበገና ይዘምሩለታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ስሙን በሽብሸባ ያመስግኑ፤ በከበሮና በመሰንቆ ይዘምሩለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስሙን በሽብሸባ ያወድሱ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በማሸብሸብ ስሙን ያመስግኑት፤ ከበሮ እየመቱና በገና እየደረደሩ ያመስግኑት። 参见章节 |