መዝሙር 148:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የምድር ነገሥታት፥ አሕዛብም ሁሉ፥ አለቆች፥ የምድርም ፈራጆች ሁሉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የምድር ነገሥታትና ሕዝቦች ሁሉ፣ መሳፍንትና የምድር ገዦች ሁሉ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የምድር ነገሥታትና አሕዛብ ሁሉ፥ አለቆችና የምድር ፈራጆች ሁሉ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ነገሥታትና የምድር ሕዝቦች፥ መሳፍንትና ፈራጆች ሁሉ አመስግኑት። 参见章节 |