Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 147:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ቃሉን ልኮ ያቀ​ል​ጠ​ዋል፤ ነፋ​ሱን ያነ​ፍ​ሳል፥ ውኆ​ች​ንም ያፈ​ስ​ሳል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ለእግዚአብሔር በምስጋና ዘምሩ፤ ለአምላካችንም በመሰንቆ ምስጋና አቅርቡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ለጌታ በምስጋና ዘምሩ፥ ለአምላካችንም በመሰንቆ ዘምሩ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ለእግዚአብሔር የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፤ በገና እየደረደራችሁ ለአምላካችን ዘምሩ።

参见章节 复制




መዝሙር 147:7
8 交叉引用  

ድሆች ይዩ ደስም ይበ​ላ​ቸው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፈል​ጉት፥ ነፍ​ሳ​ች​ሁም ትድ​ና​ለች።


ፈጣ​ሪ​ያ​ችን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከፍ ከፍ አለ፥ ከእ​ግሩ መረ​ገጫ በታ​ችም ይሰ​ግ​ዱ​ለ​ታል።


跟着我们:

广告


广告