መዝሙር 147:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ለወሰኖችሽም ሰላምን አደረገ፥ የስንዴንም ስብ አጠገበሽ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቍስላቸውንም ይጠግናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ልባቸው የተሰበረባቸውን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ልባቸው የተሰበረባቸውን ይፈውሳል፤ ቊስላቸውንም ይጠግናል። 参见章节 |